速報APP / 圖書與參考資源 / ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian

價格:免費

更新日期:2018-05-21

檔案大小:4.5M

目前版本:1.2

版本需求:Android 4.1 以上版本

官方網站:mailto:bunaapps@gmail.com

Email:http://zemuadpharma.com/BunnaApps_PrivacyPolicy/

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian(圖1)-速報App

ቦርጭ ለማጥፋት/INTRODUCTION

ቦርጭ ባሁኑ ጊዜ ለብዙ ሰዎች ችግር ሁኗል፡፡

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian(圖2)-速報App

ቦርጭ የሰዉን ማራኪ ቁመና ከማጥፋቱም በላይ ለብዙ የጤና መታወክ መንስኤ መሆኑ ጥርጥር የለዉም፡፡

በዚህ ‹‹ቦርጬን ላጥፋ;›› የተሰኘ የሞባይል ፕሮግራም ዉስጥ ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙን የእንቅስቃሴ አይነት እና የምግብ አይነት እንዲሁም ቦርጭን ለማጥፋት ከፍተኛ አስተዋጾእ ያላቸዉን ፈሳሾች እናያለን፡፡

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian(圖3)-速報App

Effective tips to lose belly fat by short time.

Good For Ethiopian Life style and Healthy Life

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian(圖4)-速報App

this mobile application prepared by Ethiopian Language to whome know AMHARIC Language.

how to lose belly fat by exercise and good herbals

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian(圖5)-速報App

ቦርጭ በሆድ ዉስጥ የሚከማች አላስፈላጊ ስብ የተነሳ የሆድ እቃችን ላይ ከፍተኛ ስብ በመከማቸቱ የተነሳ የሚከሰት ነዉ፡፡

ቦርጭን በአካል ብቃት እንቅስቃሴና ቦርጭን የሚያጠፉ ፈሻሶችን በመጠጣት ማጥፋት ይቻላል፡፡

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian(圖6)-速報App

ነገር ግን እንቅስቃሴ ብቻ አድርገን አመጋገባችንን ካላስተካከልን ቦርጫችን ይጠፋል ብለን እርግጠኛ መሆን አንችልም፡፡

በዚህ ዉስጥ ያካተትነዉ የእስፖርት አይነት ቀላል እና ቤታችን ዉስጥ በቀላሉ መተግበር የምንችል ስለሆነ ቦርጫችንን ሙሉጭ አድርገን ድምጥማጡን ማጥፋት እንችላለን፡፡

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian(圖7)-速報App

ሸንቃጣ የሰዉነት ቅርጽ የጤና እና የዉበት መገለጫ ሁነዋል፡፡ በነዚህ እንቅስቃሴ እና ፈሳሾች ተጠቅመን ቦርጫችንን እናጥፋ ፡፡

በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ቀላል እስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና የሚዘጋጁ መጠጦች ቦርጭን ለማጥፋት ብቸኛዉ የሞባይል ፕሮግራም ነዉ፡፡

ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian(圖8)-速報App

from BUNNA APPS.

If you have questions comments or for any reason please send us email to: bunaapps@gmail.com

Thank you for downloading

Bunna Apps